7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ  በሀገራችን የተጀመረውን የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር እንዲሆን ብልፅግና ፓርቲ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል:- ክብርት ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሀላፊና የመንግስት ዋና ተጠሪ